ንፍታሌም ደግሞም እስራኤል; ያዕቆብ፣ የይስሐቅ ልጅ ተመልከቱ ከያዕቆብ አስራ ሁለት ልጆች ስድስተኛው እና የራሄል ገረድ ባላ ሁለተኛ ልጅ ነበር (ዘፍጥ. ፴፥፯–፰)። ንፍታሌም አራት ወንድ ልጆች ነበሩት (፩ ዜና ፯፥፲፫)። የንፍታሌም ጎሳዎች ያዕቆብ ለንፍታሌም የሰጠው በረከቶች በኦሪት ዘፍጥረት ፵፱፥፳፩ ውስጥ ተመዝግበዋል። ሙሴ ለጎሳው የሰጠው በረከት በኦሪት ዘዳግም ፴፫፥፳፫ ውስጥ ተመዝግቧል።