ነጻ፣ ነጻነት ደግሞም መብት; ባርነት; ነጻ ምርጫ ተመልከቱ ያለመገደድ የግል ምርጫዎችን ለመምረጥ ያለ ሀይል ወይም ችሎታ። በመንፈሳዊ አስተያየት፣ ንስሀ የገባና የእግዚአብሐእርን ፍላጎት የሚያከብር ሰው ከኃጢያት እስር በኢየሱስ ክርስቶስ የኃጢያት ክፍያ በኩል ነጻ ነው (ሞዛያ ፭፥፰)። እውነትም አርነት ያወጣችኋል, ዮሐ. ፰፥፴፪. ከኃጢያት ነጻ የሚሆኑት የዘለአለም ህይወትን ይቀበላሉ, ሮሜ ፮፥፲፱–፳፫. ፃድቃን የሆነ የእስራኤል ቤት ቅርንጫፍን ከተደበቀው ጨለማና ምርኮ ወደ ነፃነት ይመጣል, ፪ ኔፊ ፫፥፭. ለነጻነታቸው ወደ ጌታ ጮሁ, አልማ ፵፫፥፵፰–፶. ሞሮኒ በሀገሩ መብትና ነጻነት ተደሰተ, አልማ ፵፰፥፲፩. የእግዚአብሔር መንፈስ የነፃነት መንፈስ, አልማ ፷፩፥፲፭. ተከተሉኝ፣ እናም ነፃ ህዝብም ትሆናላችሁ, ት. እና ቃ. ፴፰፥፳፪.