ስራ ሰልቺ፣ ስራ ፈቺ ሰነፍ እና በጽድቅ ስራዎች የማይሳተፍ። ሊሠራ የማይወድ አይብላ, ፪ ተሰ. ፫፥፲. እነርሱም ሰነፍ፣ በተንኮል የረቀቁ ህዝቦች ሆኑ, ፪ ኔፊ ፭፥፳፬. ከስራ ፈትነት ራስህን ቆጥብ, አልማ ፴፰፥፲፪. ያለስራ የሚቀመጥ የሰራተኞችን እንጀራ አይበላም, ት. እና ቃ. ፵፪፥፵፪. በእጆቻችሁ የማትሰሩት ድሀ ሰዎችም ወዮላችሁ, ት. እና ቃ. ፶፮፥፲፯. ጥሩ ስራን በጉጉት አከናውኑ, ት. እና ቃ. ፶፰፥፳፯. ስራ ፈት መሆንን አቁሙ, ት. እና ቃ. ፹፰፥፻፳፬.