ቦኤዝ ደግሞም ሩት ተመልከቱ የሩት ባል (ሩት ፬፥፱–፲)፤ የእስራኤል ንጉስ ዳዊት የአያት አባት (ሩት ፬፥፲፫–፲፯)፤ እና የነገስታት ንጉስ ክርስቶስ ቅድመ አያት (ሉቃ. ፫፥፴፪)።