ናዕማን ደግሞም አልሳዕ ተመልከቱ በብሉይ ኪዳን ውስጥ፣ የሶርያ ንጉስ ሰራዊት ወታደር። ደግሞም ለምጻም ነበር። በእስራኤላዊ ገደር ታማኝነት ምክንያት ወደ እስራኤል ነቢይ ኤልሳዕን ለማየት ሄደ። እራሱን ትሁት በማድረግ እና ነቢዩ ኤልሳዕ እንደነገረው በዮርዳኖስ ወንዝ ውስጥ እራሱን ለሰባት ጊዜ በማጠብ ከለምጻምነቱ ዳነ (፪ ነገሥ. ፭፥፩–፲፱፤ ሉቃ. ፬፥፳፯)።