የጥናት እርዳታዎች
የቤተክርስቲያን ስም


የቤተክርስቲያን ስም

በመፅሐፈ ሞርሞን ውስጥ፣ ከትንሳኤው ከአጭር ጊዜ በኋላ ኢየሱስ ጻድቅ ኔፋውያንን በጎበኘበት ጊዜ፣ ቤተክርስቲያኑ ስሙን የያዘ ይሁን አለ (፫ ኔፊ ፳፯፥፫–፰)። በዚህም ዘመን ጌታ የቤተክርስቲያኑን ስም “የኋለኛው ቀን ቅዱሳን የኢየሱስ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን” እንድትባል ገልጿል (ት. እና ቃ. ፻፲፭፥፬)።