የጥናት እርዳታዎች
ማመንዘር


ማመንዘር

የወንዶች እና ሴቶች ህጋዊ ያልሆነ የፍትወተ ስጋ ግንኙነት። ምንም እንኳን ማመንዘር ያገባ ወንድ ወይም ሴት ከሚስቱ ወይም ከባሏ በስተቀር ከሌላ ሰው ጋር የፍትወተ ስጋ ግንኙነት ስለማድረግ ሀሳብ የሚያቀርብ ቢሆንም፣ በቅዱሣት መጻህፍት ውስጥ ስላልተጋቡትም ሀሳብ ያቀርባል።

አንዳንዴ ማመንዘር ከጌታ መንገዶች የሀግሮች ወይም የሁሉም ህዝቦች ክህደትን ለማመሳሰል ይጠቀሙበታል (ዘኁል. ፳፭፥፩–፫ኤር. ፫፥፮–፲ሕዝ. ፲፮፥፲፭–፶፱ሆሴ. ፬)።