ጎግ ደግሞም ማጎግ; የኢየሱስ ክርስቶስ ዳግም ምፅዓት ተመልከቱ የማጎግ ንጉስ። ሕዝቅኤል ጎግ በጌታ ዳግም ምፅዓት ጊዜ እስራኤልን እንደሚወር ተነበየ (ሕዝ. ፴፰–፴፱)። የጎግና የማጎግ ጦርነት የሚባለው ሌላ ጦርነት በአንድ ሺህ አመት መጨረሻ ላይ ይመጣል (ራዕ. ፳፥፯–፱፤ ት. እና ቃ. ፹፰፥፻፲፩–፻፲፮)።