የጥናት እርዳታዎች
ምልክት


ምልክት

ሰዎች እንደ አንድ ነገር ማስረጃ ወይም ማረጋገጫ የሚመለከቱት ድርጊት ወይም አጋጣሚ። ምልክት በልምድ ከእግዚአብሔር የሚሰጡ ታዕምራቶች ናቸው። ሰይጣን በአንዳንድ ጉዳዮች ምልክትን የመስጠት ሀይል አለው። ቅዱስና የመንፈስ ስጦታዎችን መፈለግ ይገባቸዋል ነገር ግን ለማወቅ የሚጓጉትን ለማግኘት ወይም እምነታቸውን ለመደገፍ ምልክቶችን መፈለግ አይገባቸውም (ት. እና ቃ. ፶፰፥፷፬)።

በቅዱሣት መጻህፍት ውስጥ፣ ሰዎች በአላማ አንድነት እና በማንነት አብረው የሚሰበሰቡበት አርማ ወይም መሰረት። በጥንት ጊዜዎች ምልክት በጦርነት ላይ ላሉ ወታደሮች እንደ መሰብሰቢያ ይሆናል። መፅሐፈ ሞርሞን እና የኢየሱስ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን ለአለም ሀገሮች በሙሉ እንደ ምሳሌ ምልክቶች ናቸው።