ተራ አስተሳሰብ ደግሞም ክፉ መናገር ተመልከቱ ቅዱስ ነገሮችን እንደተራ መመልከት (ት. እና ቃ. ፹፬፥፶፬)። ቅዱሳን ጥቅም የሌላቸውን ሀሳቦችና ከልክ በላይ የሆኑ ሳቆች አይኑራቸው, ት. እና ቃ. ፹፰፥፷፱. ኩራታችሁን እና ተራ አስተሳሰባችሁን ሁሉ አቁሙ, ት. እና ቃ. ፹፰፥፻፳፩.