የጥናት እርዳታዎች
የመንፈስ ቅዱስ ስጦታ


የመንፈስ ቅዱስ ስጦታ

የመንፈስ ቅዱስን ቋሚ ተፅዕኖ ማግኘት ብቁ የሆነ የእያንዳንዱ የተጠመቀ የቤተክርስቲያኗ አባል መብት ነው። ወደ እውነተኛው የኢየሱስ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን ሰው ከተጠመቀ በኋላ፣ ትክክለኛው ስልጣን ባለው ሰው እጆች በመጫን የመንፈስ ቅዱስ ስጦታን ይቀበላል(የሐዋ. ፰፥፲፪–፳፭ሞሮኒ ፪ት. እና ቃ. ፴፱፥፳፫)። የመንፈስ ቅዱስ ስጦታን መቀበል እንደ እሳት ጥምቀት ነው ይባላል (ማቴ. ፫፥፲፩ት. እና ቃ. ፲፱፥፴፩)።