የተመረጠ (ቅጽል ወይም ስም) ደግሞም ጥሪ፣ በእግዚአብሔር መጠራት፣ የተጠራበት ተመልከቱ ለልዩ ሀላፊነቶች በእግዚአብሔር የተመረጥ። ከመረጥሁት ጋር ቃል ኪዳኔን አደረግሁ, መዝ. ፹፱፥፫. ቅዱሳን የተመረጠ ትውልድ፣ የንጉሥ ካህናት ናቸው, ፩ ጴጥ. ፪፥፱. ክርስቶስ ከመጀመሪያ ጀምሮ የእግዚአብሔር ውድና ተወዳጁ ነበር, ሙሴ ፬፥፪.