የጥናት እርዳታዎች
ሶፍንያስ


ሶፍንያስ

በኢዮስያስ ዘመነ መንግስት ጊዜ የኖረ የብሉይ ኪዳን ነቢይ።

ትንቢተ ሶፍንያስ

ምዕራፍ ፩ በቁጣ እና በችግር ስለሚሞላው ስለሚመጣው ቀን ይናገራል። ምዕራፍ ፪ የእስራኤል ህዝቦች ጽድቅን እና የዋህነትን እንዲፈልጉ ያበረታታል። ምዕራፍ ፫ ሁሉም ሀገሮች ለጦርነት ስለሚሰለፉበት ስለዳግም ምፅዓት ይናገራል። ጌታ፣ ግን፣ በመካከላቸው ይነግሳል።