እንድርያስ በአዲስ ኪዳን ውስጥ፣ የስምዖን ጴጥሮስ ወንድም እና በስጋዊ አገልግሎቱ ጊዜ ኢየሱስ ከተራቸው አስራ ሁለት ሐዋሪያት አንዱ (ማቴ. ፬፥፲፰–፲፱፤ ማር. ፩፥፲፮–፲፰፣ ፳፱)።