ይሩበኣል ደግሞም ጌዴዎች (ብሉይ ኪዳን) ተመልከቱ በብሉይ ኪዳን ውስጥ የበኣልን መሰዊያ ከደመሰሰ በኋላ ለጌዴዎን የተሰጠ ስም (መሳ. ፮፥፴፪፤ ፯፥፩፤ ፱፤ ፩ ሳሙ. ፲፪፥፲፩)።