የጥናት እርዳታዎች
የአርማትያስ ዮሴፍ


የአርማትያስ ዮሴፍ

የአርማትያስ ዮሴፍ የሳንሀድሪን አባል፣ የክርስቶስ ደቀ መዛሙርት፣ እና በጌታ መኮነን ምንም ተሳታፊ ያለሆነ ሀብታም እና ታማኝ እስራኤላውያን። ከስቅለት በኋላ፣ ዮሴፍ የኢየሱስን ሰውነት በንጹህ በተልባ እግር ልብስ ከፈነ እናም በዮሴፍ በተወቀረ መቃብር ውስጥ አሳረፈው፣ (ማቴ. ፳፯፥፶፯–፷ማር. ፲፭፥፵፫–፵፮ሉቃ. ፳፫፥፶–፶፫ዮሐ. ፲፱፥፴፰–፵፪)።