ቀይ ባህር ደግሞም ሙሴ ተመልከቱ በግብፅ እና በአረብ መካከል የሚገኝ ውሀ። የእዚህ ሁለት የሰሜን ባህረ ሰሌጣዎች የሲና ባህር ዳርን ይሰራሉ። እስራኤላውያን በሙሴ አመራር በኩል በደረቅ መሬት ላይ እንዲያልፉ ጌታ በተአምራት ቀይ ባህርን ከፈለ (ዘፀአ. ፲፬፥፲፫–፴፩፤ ዕብ. ፲፩፥፳፱)። ባህሩ በሙሴ እንደተከፈለ በኋለኛው ቀን ራዕይ ተረጋግጧል (፩ ኔፊ ፬፥፪፤ ሔለ. ፰፥፲፩፤ ት. እና ቃ. ፰፥፫፤ ሙሴ ፩፥፳፭)።