መመስከር ደግሞም ምስክርነት ተመልከቱ በመንፈስ ቅዱስ ሀይል ምስክር መስጠት፤ በግል እውቀት ወይም እምነት ስለእውነት በክብር ማወጅ። መንፈስ እኔ ይመሰክራል, ዮሐ. ፲፭፥፳፮. እንድንሰብክና እንመሰክር ዘንድ አዘዘን, የሐዋ. ፲፥፵፪. ሶስቱ ካዩት ስለእውነቱ ይመሰክራሉ, ፪ ኔፊ ፳፯፥፲፪. የመንፈስ ቅዱስ ኃይል ወደ ሰዎች ልጆች ልብ ያደርሰዋል, ፪ ኔፊ ፴፫፥፩. ቅዱስ መጽሐፍት ስለክርስቶስ ይመሰክራሉ, ያዕቆ. ፯፥፲–፲፩ (ዮሐ. ፭፥፴፱). እነዚህ የምናገራቸው ነገሮች እውነት መሆናቸውን እንደማውቅ እመሰክርላችኋለሁ, አልማ ፭፥፵፭ (አልማ ፴፬፥፰). ስለእነርሱም በ ትግዚአብሔር ሀይል ትመሰክራላችሁ, ት. እና ቃ. ፲፯፥፫–፭. መንፈስ የሚመሰክርላችሁንም ሁሉ አከናውኑ, ት. እና ቃ. ፵፮፥፯. የላኳችሁ እንድትመሰክሩ እና ሰዎችን እንድታስጠነቅቁ ነው, ት. እና ቃ. ፹፰፥፹፩.