ግብፅዎስ የኖህ ወንድ ልጅ የሆነው የካም ባለቤት እና ሴት ልጅ ስም። በከለዳውያን ውስጥ፣ ይህ ስም “ግብፅን”፣ ወይም “የተከለከለውን” ያመለክታል (አብር. ፩፥፳፫–፳፭)።