የጥናት እርዳታዎች
ሊምሂ


ሊምሂ

በመፅሐፈ ሞርሞን ውስጥ፣ በኔፊ ምድር ውስጥ የነበረ ጻድቅ የኔፋውያን ንጉስ፤ እርሱም የንጉስ ኖህ ልጅ ነበር (ሞዛያ ፯፥፯–፱)። ንጉስ ሊምሂ እግዚአብሔርን ለማገልገል ቃል ኪዳን ገባ (ሞዛያ ፳፩፥፴፪)። ህዝቡን ከላማናውያን ባርነት አወጣ እናም ወደ ዛራሔምላ እንደገና መለሰ (ሞዛያ ፳፪)።