አማሌቃዊ (ብሉይ ኪዳን) በፋራን በሀር ውስጥ በአራባ እና በሜድትሬኒያን መካከል የኖሩ የአረብ ግንድ። ከእብራውያን ጋር ከሙሴ ጀምሮ (ዘፀአ. ፲፯፥፰) እስከ ሳኦል እና ዳዊት ዘምን (፩ ሳሙ. ፲፭፤ ፳፯፥፰፤ ፴፤ ፪ ሳሙ. ፰፥፲፩–፲፪) ድረስ ሁልግዜም በጦርነት ይዋጉ ነበር።