አሙሌቅ ደግሞም አልማ፣ የአልማ ወንድ ልጅ ተመልከቱ በመፅሐፈ ሞርሞን ውስጥ፣ የአልማ ልጅ አልማ ሚስዮን የጉዞ ጓደኛ። በመላእክት ተጎብኝቶ ነበር, አልማ ፰፥፳፤ ፲፥፯. አልማን በቤቱ ተቀበለ, አልማ ፰፥፳፩–፳፯. ለአሞኒያሃ ህዝቦች በሀይል ሰበከ, አልማ ፰፥፳፱–፴፪፤ ፲፥፩–፲፩. የኔፊ፣ የሌሂ፣ እና የምናሴ ተወላጅ ነበር, አልማ ፲፥፪–፫. ስለእውነት መሰከረ, አልማ ፲፥፬–፲፩. ህዝቦችን ንስሀ እንዲገቡ ጠራቸው እና ተወገደ, አልማ ፲፥፲፪–፴፪. ከዚዝሮም ጋር ተከራከረ, አልማ ፲፩፥፳–፵. ከሞት ስለመነሳት፣ ስለፍርድ፣ እና ዳግሞ መመለስ አስተማረ, አልማ ፲፩፥፵፩–፵፭. የሚያምኑትን ሰማእትነትን ለማቆም ፈለገ, አልማ ፲፬፥፱–፲. ከአልማ ጋር ታስሮ ነበር, አልማ ፲፬፥፲፬–፳፫. በወህኒ ቤቱ የታሰረበትን ሲባጎ በእምነት በጠሰ, አልማ ፲፬፥፳፬–፳፱. ስለኀጢያት ክፍያ፣ ስለምህረት፣ እና ስለፍትህ መሰከረ, አልማ ፴፬፥፰–፲፮. ስለጸሎት አስተማረ, አልማ ፴፬፥፲፯–፳፰. ንስሀ መግባታቸውን እንዳያዘገዩ ሰዎችን አበረታታ, አልማ ፴፬፥፴–፵፩. የአልማ እና የአሙሌቅ እምነት የወህኒ ቤቱ ግድግዳ እንዲወድቅ አደረጉ, ኤተር ፲፪፥፲፫.