የጥናት እርዳታዎች
አምሊካይ፣ አምሊካውያን


አምሊካይ፣ አምሊካውያን

በመፅሐፈ ሞርሞን ውስጥ በዳኛዎች ዘመነ መንግስት ንጉስ ለመሆን ፍላጎት የነበራቸውን ኔፋውያንን ይመራ የነበረ ሰው። አምሊካውያን ተብለው የተጠሩት እነዚህ ኔፋውያን በእግዚአብሔር ላይ በግልፅ አመጹ፣ ለዚህም ተረግመው ነበር (አልማ ፪–፫)።