ጌዴዎን (መፅሐፈ ሞርሞን) የኔፋውያን ታማኝ መሪ። ጠንካራ ሰው እና የንጉስ ኖህ ጠላት ነበር, ሞዛያ ፲፱፥፬–፰. ከንጉስ ሊምሒ ጋር ተማከረ, ሞዛያ ፳፥፲፯–፳፪. ከላማናውያን ምርኮ ስር ለማምለጥ አላማ አቀረበ, ሞዛያ ፳፪፥፫–፱. በኔሆር ተገደለ, አልማ ፩፥፰–፲.