የቢታንያ ማርያምን ደግሞም ማርታ; አልዓዛር ተመልከቱ በአዲስ ኪዳን ውስጥ፣ የአልዓዛርና የማርታ እህት። ማርያም ቃሉን ልትሰማ በኢየሱስ እግር አጠገብ ተቀምጣ ነበረች, ሉቃ. ፲፥፴፱፣ ፵፪. ማርያም እና እህቷ ማርታ ኢየሱስን ጠሩ, ዮሐ. ፲፩፥፩–፵፭. የኢየሱስን እግር በሽቱ ንጥር ቀባች, ዮሐ. ፲፪፥፫–፰.