እረኛ ደግሞም መልካሙ እረኛ; ኢየሱስ ክርስቶስ ተመልከቱ በምሳሌ፣ የጌታን ልጆች የሚንከባከብ ሰው። እግዚአብሔር እረኛዬ ነው, መዝ. ፳፫፥፩. እረኞች በጎችን ያሰማሩ, ሕዝ. ፴፬፥፪–፫.