አለማዊነት ደግሞም ሀብቶች; ከንቱ፣ ከንቱነት; ኩራት; ገንዘብ ተመልከቱ መንፈሳዊ ነገሮችን በመተው ለምድራዊ ሀብቶች እና ለንብረቶች ያለ ጻድቅ ያልሆነ ፍላጎት እና ጥረት። ሰው ዓለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል, ማቴ. ፲፮፥፳፮. ልባቸውን በዓለም ከንቱ ነገሮች ላይ ያሳረፉ, አልማ ፬፥፰ (አልማ ፴፩፥፳፯). የዚህን አለም ነገሮች ወደጎን ትተዊያለሽ, ት. እና ቃ. ፳፭፥፲. ሰዎች ልባቸውን የአለም ነገሮች ላይ ያደርጋሉ, ት. እና ቃ. ፻፳፩፥፴፭.