ቅድስተ ቅዱሳን ደግሞም ቤተመቅደስ፣ የጌታ ቤት; ታቦት ተመልከቱ በሙሴ ታቦት ውስጥ እና በኋላም በቤተመቅደስ ውስጥ ከሁሉም በላይ ቅዱስ የሆነ ክፍል። ቅድስተ ቅዱሳን ደግሞም “ከሁሉም በላይ ቅዱስ ቦታ” ተብሎ ይጠራል (ዘፀአ. ፳፮፥፴፫–፴፬)።