የጥናት እርዳታዎች
ፈየት፣ ኒው ዮርክ (ዮ.ኤስ.ኤ.)


ፈየት፣ ኒው ዮርክ (ዮ.ኤስ.ኤ.)

ለጆሴፍ ስሚዝ ዳግማዊ ብዙ ራዕዮች የተሰጡበት የፒተር ዊትመር ቀዳማዊ የእርሻ ቦታ። በእዚህም በሚያዝያ ፮ ቀን ፲፰፻፴ (እ.አ.አ.) ቤተክርስቲያኗ ተመሰረተች እናም የጌታ ድምፅ ተሰማ (ት. እና ቃ. ፻፳፰፥፳)።