የጥናት እርዳታዎች
መመረጥ


መመረጥ

በቅድመ ህይወት ብቁነት መሰረት፣ እግዚአብሔር የአብርሐም ዘርና የእስራኤል ቤት እንዲሁም የቃል ኪዳን ህዝብ ማን እንደሚሆን መረጠ (ዘዳግ. ፴፪፥፯–፱አብር. ፪፥፱–፲፩)። እነዚህ ሰዎች የአለም ሀገሮችን ሁሉ ለመባረክ እንዲችሉ ልዩ በረከቶች እና ሀላፊነቶች ተሰጣቸው (ሮሜ ፲፩፥፭–፯፩ ጴጥ. ፩፥፪አልማ ፲፫፥፩–፭ት. እና ቃ. ፹፬፥፺፱)። ነገር ግን፣ እነዚህ የተመረጡትም ደህንነትን ለማግኘት ዘንድ በዚህ ህይወት መጠራት እና መመረጥ አለባቸው።