የህይወት እንጀራ ደግሞም ቅዱስ ቁርባን; ኢየሱስ ክርስቶስ ተመልከቱ ኢየሱስ ክርስቶስ የህይወት እንጀራ ነው። የቅዱስ ቁርባን እንጀራ (ዳቦ) የክርስቶስን ሰውነት በምሳሌነት ይወክላል። የህይወት እንጀራ እኔ ነኝ, ዮሐ. ፮፥፴፫–፶፰. የህይወትን ዳቦና ውኃ ተመገቡ እናም ጠጡ, አልማ ፭፥፴፬. ዳቦንም የክርስቶስን ስጋ በማስታወስ, ፫ ኔፊ ፲፰፥፭–፯. ዳቦ የክርስቶስ ስጋ ምልክት ነው, ት. እና ቃ. ፳፥፵፣ ፸፯ (ሞሮኒ ፬).