ውልያምስ፣ ፍሬድሪክ ጂ በዳግም በተመለሰችው ቤተክርስቲያን ውስጥ እንደ ከፍተኛ የክህንነ ስልጣን አመራር አማካሪ ያገለገለ ከመጀመሪያ መሪዎች አንዱ (ት. እና ቃ. ፹፩፤ ፺፥፮፣ ፲፱፤ ፻፪፥፫)።