ባህል (፪ ተሰ. ፪፥፲፭) በቅዱስ መጻህፍት ውስጥ፣ ጌታ ጻድቆች የሰዎችን ባህል እንዲያስወግዱ ሁልጊዜ ያስጠነቅቃል (ዘሌዋ. ፲፰፥፴፤ ማር. ፯፥፮–፰፤ ሞዛያ ፩፥፭፤ ት. እና ቃ. ፺፫፥፴፱–፵)