አጋር ደግሞም አብርሐም; እስማኤል፣ የአብርሐም ልጅ ተመልከቱ በብሉይ ኪዳን ውስጥ፣ የሳራ ግብጻዊ ገረድ። የአብርሐም ባለቤት እና የእስማኤል እናት ሆነች (ዘፍጥ. ፲፮፤ ፳፭፥፲፪፤ ት. እና ቃ. ፻፴፪፥፴፬፣ ፷፭)። ጌታ ከልጇ ታላቅ ህዝብ እንደሚመጡ ለአጋር ቃል ገባላት (ዘፍጥ. ፳፩፥፱–፳፩)።