አሉባልታ ደግሞም ክፉ መናገር; ወሬ ተመልከቱ ከእዚያ ሰው ፍቃድ ሳይኖር ስለ ሌላ ሰው የግለሰብ ተጨባጭ ነገሮችን ወይም መረጃዎችን መካፈል። ሰዎች ስለሚናገሩት ስለ ከንቱ ነገር ሁሉ መልስ ይሰጡበታል, ማቴ. ፲፪፥፴፮. ቅዱሳን የማይገባውንም እየተናገሩ፣ ለፍላፊዎችና በነገር ጣልቃ ገቢዎች እንዳይሆኑ ተገስጸዋል, ፩ ጢሞ. ፭፥፲፩–፲፬. በባልጀራህ ላይ እርኩሰትን አትናገር, ት. እና ቃ. ፵፪፥፳፯. በንግግርህ በሙሉ ወንድሞችህን አጠናክር, ት. እና ቃ. ፻፰፥፯.