የጥናት እርዳታዎች
እውቀተኛነት፣ እውቀተኛዎች


እውቀተኛነት፣ እውቀተኛዎች

የመረዳት ችሎታ (እውቀተኝነት) ብዙ ትርጉሞች አሉት፣ ሶስቱም እነዚህ ናቸው፥ (፩) በሁለንተና ውስጥ ላሉ ነገሮች በሙሉ ህይወት እና ብርሀን የሚሰጥ የእውነት ብርሀን ነው። ሁልጊዜም የኖረ ነው። (፪) እውቀተኛዎች የሚባለው ቃልም ስለእግዚአብሔር ልጆች መንፈስ የሚናገር ነው። (፫) ቅዱሣት መጻህፍት እውቀተኛነትን (የመረዳት ችሎታን) እኛ እንደመንፈስ ልጆች ከመፈጠራችን በፊት ስለነበሩት የመንፈስ መሰረታዊ ነገር ይናገሩበታል።