የሕይወት መፅሐፍ ደግሞም የመታሰቢያ መፅሐፍ ተመልከቱ በአንድ በኩል የህይወት መፅሐፍ የሰው ሀሳቦች እና ስራዎች ሙሉነት፣ የህይወቱ መዝገብ ነው። ነገር ግን ቅዱሣት መጻህፍት ከስሞቻቸው እና ከጻድቅ ድርጊቶቻቸው በተጨማሪ ስለታማኝ የሰማይ መዝገብ እንደሚጠበቅም ይጠቁማሉ። የበደለኝን እርሱን ከመጽሐፌ እደመስሰዋለሁ, ዘፀአ. ፴፪፥፴፫. ድል የነሣው… ስሙንም ከሕይወት መጽሐፍ አልደመስስም, ራዕ. ፫፥፭. ሌላ መጽሐፍም ተከፈተ እርሱም የሕይወት መጽሐፍ ነው, ራዕ. ፳፥፲፪ (ት. እና ቃ. ፻፳፰፥፮–፯). የጻድቃን ስሞች በሕይወት መፅሐፍ ውስጥ ይጻፋሉ, አልማ ፭፥፶፰. በጸሎቶቻችሁ ተቀደሱት ስሞች መፅሀፍ ውስጥ ተመዝግበዋል, ት. እና ቃ. ፹፰፥፪.