የጥናት እርዳታዎች
ሐና፣ የሳሙኤል እናት


ሐና፣ የሳሙኤል እናት

የብሉይ ኪዳን ነቢይ ሳሙኤል እናት። ጌታ ሳሙኤልን ለሐና እንደ ጸሎቷ መልስ ሰጣት (፩ ሳሙ. ፩፥፲፩፣ ፳–፳፰)። ሐና ሳሙኤልን ለጌታ ቀደሰች። የምስጋና መስጠት መዝሙሯ ከኢየሱስ እናት ማሪያም ጋር የሚነጻጸር ነው (፩ ሳሙ. ፪፥፩–፲ሉቃ. ፩፥፵፮–፶፭)።