ማትያስ ደግሞም ሐዋሪያ—የሐዋሪያት መመረጥ ተመልከቱ በአስራ ሁለት ሐዋሪያት ቡድን አባልነት የአስቆሮቱ ይሁዳ ቦታን እንዲወስድ የተመረጠ ሰው (የሐዋ. ፩፥፲፭–፳፮)። በኢየሱስ ምድራዊ አገልግሎት በሙሉ ደቀመዛሙርት ነበር (የሐዋ. ፩፥፳፩–፳፪)።