በርባን በመሰቀል ጊዜ በኢየሱስ ምትኩ የተለቀቀው ሰው ስም። በርባን አመጸኛ፣ ገዳይ፣ እና ዘራፊ ነበር (ማቴ. ፳፯፥፲፮–፳፮፤ ማር. ፲፭፥፮–፲፭፤ ሉቃ. ፳፫፥፲፰–፳፭፤ ዮሐ. ፲፰፥፵)።