የጥናት እርዳታዎች
የሞዛያ ልጆች


የሞዛያ ልጆች

በመፅሐፈ ሞርሞን ውስጥ፣ መልአክን ያዩ እና ንስሀ እንዲገቡ የጠራቸው የንጉስ ሞዛያ አራት ልጆች። ስማቸው አሞን፣ አሮን፣ ኦምነር፣ እና ሒምኒ ነበሩ (ሞዛያ ፳፯፥፴፬)። ለአስራ አራት አመት ወንጌልን ለላማናውያን በውጤታማነት በመስበክ አሳለፉ። በላማናውያን መካከል የነበረው አገልግሎታቸው መዝገብ የተሰጠው በመፅሐፈ አልማ፣ ምዕራፍ ፲፯ እስከ ፳፮ ውስጥ ነው።