የጥናት እርዳታዎች
ዊትመር፣ ጆን


ዊትመር፣ ጆን

በዳግም በተመለሰችው ቤተክርስቲያን ውስጥ ከመጀመሪያ መሪዎች አንዱ እና ከስምንቱ የመፅሐፈ ሞርሞን ምስክሮች አንዱ። “የስምንቱ ምስክሮች ምስክርን” በመፅሐፈ ሞርሞን መግቢያ ገጾች ውስጥ ተመልከቱ። ወንጌልን ለመስበክ ተጠርቶ ነበር (ት. እና ቃ. ፴፥፱–፲፩)።