ያለና የሚኖር ደግሞም ኢየሱስ ክርስቶስ; ያህዌህ ተመልከቱ የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አንዱ ስም። እግዚአብሔርም ሙሴን፣ “ያለና የሚኖር” እኔ ነኝ አለው, ዘፀአ. ፫፥፲፬–፲፭. እኔ እግዚአብሔር ነኝ, ዘፀአ. ፮፥፪–፫. አብርሃም ሳይወለድ እኔ አለሁ, ዮሐ. ፰፥፶፮–፶፱. ታላቁ ያለና የሚኖር ያለውን የኢየሱስ ክርስቶስን ድምጽ አድምጡ, ት. እና ቃ. ፳፱፥፩ (ት. እና ቃ. ፴፰፥፩; ፴፱፥፩).