ፕራት፣ ፓርሊ ፓርከር የኦርሰን ፕራት ታላቅ ወንድም እና በዚህ ዘመን ቤተክርስቲያኗ ዳግም ከተመለሰች በኋላ በመጀመሪያ ከተጠሩት የአስራ ሁለት ሐዋሪያት አንዱ (ት. እና ቃ. ፻፳፬፥፻፳፰–፻፳፱)። ጌታ በጥቅምት ፲፰፻፴ (እ.አ.አ.) በጆሴፍ ስሚዝ በኩል ራዕይ በተሰጠ ጊዜ ፓርሊ ፕራት ከብዙዎቹ የሚስዮን ጥረቶች በአንዱ ተጠርቶ ነበር (ት. እና ቃ. ፴፪፤ ፶፥፴፯)።