ብልጣሶር ደግሞም ባቢሎን ተመልከቱ በብሉይ ኪዳን ውስጥ፣ ቂሮስ ባቢሎንን ከማሸነፉ በፊት ይነግስ የነበረው የባቢሎን የመጨረሻ ንጉስ፤ የናቡከደነዖር ወንድ ልጅ እና ተረካቢ (ዳን. ፭፥፩–፪)።