እሴይ ደግሞም ዳዊት ተመልከቱ በብሉይ ኪዳን ውስጥ፣ የዳዊት አባት እና የክርስቶስና የይሁዳ ንጉሶች ሁሉ ትውልድ። የሩት ልጅ ኢዮቤድ የእሴይ አባት ነበር, ሩት ፬፥፲፯፣ ፳፪. የእሴይ ትውልዶች እስከ ይሁዳ ድረስ ተቆጥረዋል, ፩ ዜና ፪፥፭–፲፪ (ማቴ. ፩፥፭–፮).