የጥናት እርዳታዎች
ኡሪም እና ቱሚም


ኡሪም እና ቱሚም

ሰውን ራዕይን ለማግኘት እና በቋንቋዎች ለመተርጎም በእግዚአብሔር የተዘጋጀ መሳሪያ። በእብራውያን ቋንቋ ቃላቶቹ “ብርሀኖች እና ፍጹምነቶች” ማለት ነው። ኡሪም እና ቱሚም በብር ቀሰት ላይ የተቀመጥ ሁለት ድንጋዮች ያሉበት እናም አንዳንድ ጊዜም ከጥሩር ጋር ይጠቀሙበት ነበር (ት. እና ቃ. ፲፯፥፩ጆ.ስ.—ታ. ፩፥፴፭፣ ፵፪፣ ፶፪)። ይህች ምድር በተቀደሰችበት እና በአለሟችነት ሁኔታዋ ታላቅ ኡሪም እና ቱሚም ትሆናለች (ት. እና ቃ. ፻፴፥፮–፱)።