ዘካሪያስ ደግሞም መጥምቁ ዮሐንስ; ኤልሳቤጥ ተመልከቱ በአዲስ ኪዳን ውስጥ፣ የመጥምቁ ዮሐንስ አባት። ዘካሪያስ የካህን ሀላፊነት ነበረው እናም በቤተመቅደስ ውስጥ አገለገለ። ዘካሪያስ በቤተመቅደሱ እና በመሰዊያው መካከል ተገደለ, ማቴ. ፳፫፥፴፭ (ሉቃ. ፲፩፥፶፩). መልዓኩ ገብርኤል ዘካሪያስን እና ሚስቱ ኤልሳቤጥን ወንድ ልጅ እንደሚወልዱ ቃል ገባላቸው, ሉቃ. ፩፥፭–፳፭ (ት. እና ቃ. ፳፯፥፯). ምላሱ ተፈታ, ሉቃ. ፩፥፶፱–፸፱.