ኢዮስያስ ከ፮፻፵፩–፮፻፲ ም.ዓ. ድረስ ጻድቅ የነበረ የይሁዳ ንጉስ (፪ ነገሥ. ፳፪–፳፬፤ ፪ ዜና ፴፬–፴፭)። በዘመነ መንግስቱ ጊዜ፣ የህግ መፅሐፍ በጌታ ቤት ውስጥ ተገኝቶ ነበር (፪ ነገሥ. ፳፪፥፰–፲፫)።