የመንፈስ ፍጥረት ደግሞም መፍጠር፣ ፍጥረት; ሰው፣ ሰዎች ተመልከቱ ጌታ ሁሉንም ነገሮች በፍጥረታዊ አካል ከመፈጠራቸው በፊት በመንፈሳዊ አካል ተፈጥረው ነበር (ሙሴ ፫፥፭)። ጌታ እያንዳንዱን ተክል በምድር ከመኖሩ በፊት ፈጥሮት ነበር, ዘፍጥ. ፪፥፬–፮ (አብር. ፭፥፭). ሁሉንም ነገሮች በመንፈሴ ኃይል መጀምሪያ ስጋዊ ሁልተኛ መንፈሳዊ የሆኑትን ፈጥሬአቸዋለሁ, ት. እና ቃ. ፳፱፥፴፩–፴፪. መንፈሳዊ ነገሩ ጊዜአዊ በሆነው ምስል ነው, ት. እና ቃ. ፸፯፥፪. እኔ አለምንና ስጋ ከማግኘታቸው በፊት ሰዎችን የፈጠርኩኝ ነኝ, ሙሴ ፮፥፶፩.